All Courses
ከማይክሮሶፍት ኦፊስ ምርቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የሆነውን የማይክሮሶፍት ወርድን በሀገራችን ቋንቋ መማሪያ የተዘጋጀ ትምህርት
ይህንን ትምህርት ባሉበት ሆነው ቀለል ባላ መልኩ በነፃ ምንም ሳይከፍሉ መማር ይፈልጋሉ ?
እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ መጥተዋል ዋሳ ቴክኖሎጂ ኢንቲቲውት በነፃ ከሚሰጣቸው ኮርሶች መካከል ይህ አንዱ ነው ::
መልካም ትምህርት
ይህ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የኮምፒውተር መግቢያ ትምህርት ምንም የቴክኖሎጂ እውቀት የሌለው በነፃ ያለምንም ክፍያ እንዲማርበት በዋሳ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ::
መልካም ትምህርት
ይህ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የኮምፒውተር ትምህርት በተወሰነ ደረጃ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ሰው በነፃ ያለምንም ክፍያ እንዲማርበት በዋሳ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ::
መልካም ትምህርት
ይህ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የኮምፒውተር ትምህርት በመግቢያና (ኮምፒውተር 101) እና በመካከለኛ (ኮምፒውተር 102) ደረጃ የተዘጋጁ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን ተምሮ ያጠናቀቀ ሰው በነፃ ያለምንም ክፍያ እንዲማርበት በዋሳ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ::
መልካም ትምህርት
ይህ የሶፍትዌር መግቢያ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን ከዚህ በፊት ምንም አይነት የሶፍትዌር እውቀት ለሌለው ሰው በነፃ ያለምንም ክፍያ እንዲማርበት በዋሳ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲውት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ::
መልካም ትምህርት